ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለአዲስ አበባ ሳይት እና ለሀዋሳ ሳይት ከታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ባሕር ዛፍ ምሰሶ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጥምግጨ /ዋ/ፈ/ኢ/02/2017
- ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለአዲስ አበባ ሳይት እና ለሀዋሳ ሳይት ከታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ባሕር ዛፍ ምሰሶ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የባሕር ዛፍ ምሰሶ ቁመት |
የራስጌ (Top) ውፍረት ዲያሜትር |
የግርጌ (Bottom) ውፍረት |
|
1 |
ማሰሶ ባለ 8 ሜትር |
13-15 ሳ.ሜ |
>20 ሳሜ |
|
2 |
ምሰሶ ባለ 9 ሜትር |
14-16 ሳ.ሜ |
>23 ሳሜ |
|
3 |
ምሰሶ ባለ 10 ሜትር |
15-17 ሳ.ሜ |
>24 ሳሜ |
|
4 |
ምሰሶ ባለ 11 ሜትር |
16-18 ሳ.ሜ |
>25 ሳሜ |
|
5 |
ምሰሶ ባለ 12 ሜትር |
18-20 ሳ.ሜ |
>27 ሳሜ |
- በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፣
- ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦሪጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር Wanza Furnishing Industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ክፍል እና በሀዋሳ የድርጅቱ መቀቀያ ሳይት በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤
- ተጫራቾች ፖሎችን ለማቅረብ የሚወዳደሩበትን ቦታ በግልፅ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ግንቦት 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከታች በተገለፀው አድራሻ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤
- ጨረታው ሚያዝያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ከታች በተገለፀው አድራሻና ቦታ ይከፈታል፤
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የማ/ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ ስልክ ቁጥር 0911-926283
ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
