የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
መስፈርት፡-
- በዘርፉ ፈቃድ ያለው
- ፍቃዱን ያደሰና የዘመኑ ግብር የከፈለ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ወይም (tin number) ያለው
- Vat ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 75,000 (ሰባ አምስት ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ መብቱ ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል
ይህን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እ/ኤ/መ/ወ/ፋ/ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ሂደት ቢሮ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/ አምስት/ የስራ ቀናት ሲሆን በአምስተኛው ቀን ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰአት ታሽጎ የሚከፈተው ደግሞ በ8፡30 ይሆናል። ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበአል ቀናት ቢያጋጥሙ ወደ ሚቀጥለው ቀናት የሚሻገር ይሆናል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን እኖር ኤር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት