Tender Detail

Tender Details


በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰዉ የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸዉ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡-

  1. ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture) ፣
  2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣
  3. የዕዳት እቃዎች፣
  4. የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries) ፣
  5. የኤሌከትሮኒክሰ ዕቃዎች፣
  6. የመኪና ጎማ እና የሞተርሳይክል ጎማ

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰዉ የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸዉ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000(አርባ ሺህ ብር) በC.P.O ብቻ በሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን ጋዜጣዉ ከወጣበት እለት አንስቶ በስራ ሰአት የማይመለስ 500( አምስት መቶ ብር ) በመክፈል ከሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታዉ የሚከፈተዉ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  6. ተጫራቾች ለያንዳንዱ እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  7. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አድራሻ:- ስልክ ቁጥር 011880028/174 0901919741

በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Sululta District Office seeks bids to procure office furniture, staff uniforms, food items, stationery, electronics, and vehicle/motorcycle tires for the 2019 budget year. Eligible bidders must hold a renewed trade license, TIN, and VAT registration, and must provide samples for each item.
Save Tender