የመንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር
WSSF/LP/07/2025
የመንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
LOT/ምድብ/ |
Description |
|
1 |
AGRO-CHEMICALS |
|
2 |
CULTIVATION and TILLAGE IMPLIMENTS, DIFFERENT TYPES OF AGRICULTURAL IMPLIMENTS SPARE PARTS |
|
3 |
PROTECTIVE DEVICE, and CLEANNING MATERIALS |
|
4 |
STATIONERY and ELECTRONICS |
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) CBE ACC No 1000473232708 WONJI/SHOA SUGAR FACTORY ገቢ በማድረግ ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115585229 0911084639
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 202 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን /የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል።
- ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
