Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለኤክስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2024/35080

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲ ማዕከል ለኤስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት ስምንት፡- የባዶ ኮንቴነር ማመላለሻ አገልግሎት ግዥ

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance):
  3. የታደሰ ሶስተኛ ወገን እና ኢንሹራንስ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ከትራንስፖርት ባለስልጣን የተሰጠ የተሽከርካሪዎች ዝርዝር ከነሰሌዳ ቁጥር ወይንም የተሽከርካሪዎችን የባለቤትነት ደብተር (ሊብሬ) ዝርዝር ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ብር) ብር በንግድ ባን በህብረት ባንክ ወይንም በኦሮሚያ /ስራ ባንክ ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርበታል።
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  7. የጨረታው ፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ሰዓት ይሆናል፡፡
  8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ

የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

 

Save Tender