የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በአዋጅ ቁ.1113/2011 እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው የኦዲት መመሪያ ቁ, 8/2004 መሰረት የ2017 በጀት ዓመት ሂሳቡን እንዲሁም የ2018 ዓ.ም. እና የ2019 ዓ.ም. በጀት አመቶቹን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን
የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ጥሪ
የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በአዋጅ ቁ.1113/2011 እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው የኦዲት መመሪያ ቁ, 8/2004 መሰረት የ2017 በጀት ዓመት ሂሳቡን እንዲሁም የ2018 ዓ.ም. እና የ2019 ዓ.ም. በጀት አመቶቹን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች ደረጃ ቢ ወይም ሲ የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶች የአገልግሎት ዋጋችሁንና ስራው የሚፈጅባችውን ጊዜ በመግለጽ ከግንቦት 30/2017 ዓ.ም በፊት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ብሔራዊ ቲያትር ፊት ለፊት ተከሉ ደስታ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ቢሮ በመገኘት እንድታስገቡ ይጋብዛል፡፡
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የሙያ ማረጋገጫ ያለው
- የንግድ ፍቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል
- የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ያለው/ያላት
- ከፌዴራል ወይም ከክልል አዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያለው/ያላት
- ከኦዲት ፈርም የተመዘገበና የተረጋገጠ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- ከአቤ የኦዲተር ፍቃድ ያለው/ያላት
- በ IPSAS ሰርተፊኬት ያለው እና በ IPSAS ኦዲት በማድረግ የስራ ልምድ ያለው/ያላት ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን
- ስልክ ቁጥር 0115-57-49-61
- ስልክ ቁጥር፡-09-09-06-87-03
- ስልክ ቁጥር-09-11-87-21-60
ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን
