ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ኒሳን መኪናዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ኒሳን መኪናዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሰነድ ብር1,000 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
|
ተ.ቁ |
ታርጋ ቁጥር |
የማሽኑ ዓይነት |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
|
1 |
3-48919 |
ኒሳን ፒካፕ |
QD32-261648 |
JNIAJUD22Z0-040056 |
|
2 |
3-50454 |
ኒሳን ፒካፕ |
QD32-249149 |
ADNJ980000E002620 |
ተጫራቾች ንብረቶቹን ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው መመለከት ይችለሉ። ተጫራቾች የሚፈለጉትን ንብረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰንድ ፎርም ላይ በመሙላት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ 10 በመቶ (10%) በCPO ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የፋሲሊቲና እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
ጨረታው ከ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በሚኖረው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ኩባንያው ለገዢዎች የስም ማዛወር ሂደት እንዲረዳቸው አስፈላጊውን መረጃ ለመስጠት የሚተባበር ሲሆን ለመኪኖቹ ከመንግስት የሚፈልገውን ማንኛውም ወጪ ገዢዎች መክፈል እንደሚኖርባቸው ለመግለጽ እንወዳለን ። መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 0114-403474/0114-401735
አድራሻ:- አዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ (ሳሪስ አካባቢ)
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማህበር
