Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ለሰበታ ቅርንጫፍ ፋብሪካ በቂ ራዲየስ የሚሸፍን የመብረቅ መከላከያ ለማስተከል ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 044/2017 .

 

ድርጅታችን ለሰበታ ቅርንጫፍ ፋብሪካ በቂ ራዲየስ የሚሸፍን የመብረቅ መከላከያ ለማስተከል ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች -

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
  2. ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች እስከ ሰኔ 27 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 415 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

... 3516      ስልክ፡ 011 369 0563      ፋክስ: 011 5 513299

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

 

Save Tender