Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ሰኳር ፋብሪካ የተለያዩ ጥቅል 1 የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ፤ ጥቅል-2-የጽዳት እቃ ግዥ እና ጥቅል 3 የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አግጨ/0013/ኦኩስ-2/2017

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩ ኩራዝ ቁጥር-2 ሰኳር ብሪካ የተለያዩ ጥቅል 1 የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ፤ ጥቅል-2-የጽዳት ግዥ እና ጥቅል 3 የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ ዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች - የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባን ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ምዝገባ የምስ ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /Supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል። የጨረታውን መክፈቻ ክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-6:00 ከሰዓት በኋላ 7:00- 10:30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው
    1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስተሪ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር ፡- 0991149485 ወይም 0938309160

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት 90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና BID BOND ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ለእያንዳንዱ ጥቅልሎች 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

(ሎት 1) - የጽህፈት መሳሪያ ግዥ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት-3 የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ

  1. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ መጋዘን ነው
  2. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው።
  4. ፋብሪካ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                   አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ /ቤት

Tel-0913369154/0940209464                           Tel: 0991149485/0938309160

ውሃ                                       አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር -2 ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender