የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት CCRDA በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የሚገኘዉን G+3 ደረጃውን የጠበቀ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት CCRDA ከ 500 በላይ አባላት ያሉትና ከ50 አመት በላይ በልማትና በበጎ አድራጎት ስራ ላይ በማገልገል ላይ ይገኛል።
በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን G+3 ደረጃውን የጠበቀ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፤
- የግብር ከፋይ (Tin No) ኮፒ የታደሰ
- የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የታደሰ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የምዝገባ ሰርተፊኬት
- ጨረታው በክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት መስሪያ ቤት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውሰጥ ማለትም እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና የልማት ማህበራት ህብረት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና የልማት ማህበራት ህብረት
አድራሻ፤ ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና መካኒኮች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት
ስልክ 0114-390322 ወይም 0114-393393
