Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline31 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-07-31 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Accounting System Design

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የCutsourcing Financial Report Preparation Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OSE/NCB/01/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Cutsourcing Financial Report Preparation Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት
  2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)
  6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 10ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 100 (አንድ መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 230-800 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንዲትሳተፉ እንጋብዛለን።

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል።

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፡

ከሰኞ-አርብ ጥዋት 230-630 ከሰዓት በኋላ 730 1130 ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፡

.  011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender