Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1. የጽህፈት መሣሪያ ሎት2. የፅዳት ዕቃዎች ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 4. ሞተር ሳይክል ሎት 5. ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር ሎት 6. በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሠሩ ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር ሎት 7. በአካባቢ ማቴሪያል የሚሠራ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1. የጽህፈት መሣሪያ ሎት2. የፅዳት ዕቃዎች ሎት3. የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 4. ሞተር ሳይክል ሎት 5. ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር ሎት 6. በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሠሩ ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር ሎት 7. በአካባቢ ማቴሪያል የሚሠራ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • በዘመኑ የታደሰ የዘርፉ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ያለው
  • የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል

ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና/ንብ/አስ//ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፣ ቫትን ያላከተተ ከሆነ ቫትን እንዳካተት ተደርጎ ይቆጠራል፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ

  • ለሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • ለሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
  • ሎት 3 የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • ሎት 4 ሞተር ሳይክል ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • ሎት 5 ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • ሎት 6. በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • ሎት 7 በአካባቢ ማቴሪያል የሚሠራ ፈርኒቸር ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በባን ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም
  • ተጫራቾች ዕቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጅናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸጉ በኋላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
  • ኦርጂናልና ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /በፍ/ የተስተካከለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራች ወይም በህጋዊ ተወካይ መፈረም አለበት፣
  • በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት በተከታታይ በሚቆጠር 21 ቀናት በኋላ 22ኛው ቀን ጠዋት የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 230 ሰዓት እስከ 400 ሠዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የሚገኘው በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት
  • ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉበትን ዕቃዎች ጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማጓጓዣ፣ የማስጫኛ እና የማውረጃ ወጪ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን በኋላ 3 ወር ማለትም 90 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
  • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስል ቁጥር 0461310108 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት

 

 

Save Tender