Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይ//ቤት ለሴ//ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1/ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት-1)

2/ ሞተር ሣይ (ሎት-2)

3/ ኤሌትሮኒ (ሎት 3)

4/ ፈርቸር (ሎት 4)

በዚህ መሠረት፡-

  1. በዘርፉ የተሰማራችሁ ዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ
  2. አቅራቢነት እና የግብር ከፋይነት ምስ ወረቀት ያላቸው
  3. የቫት ተመዝጋቢነት ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ለእያአንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 20 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይችላሉ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባን የተረጋገጠ COP ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን እያንዳንዱን አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ታታይ 21 ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው 21 አንደኛው ቀን ሰዓት 400 ሰዓት ታሽጎ 500 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ያለመገኘታቸው /ቤቱን ጨረታውን ከመፈት የሚያግደው ነገር አይኖርም፡፡
  8. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
  9. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ለወረዳው / ፋይናንስ //ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  11. /ቤቱ የተ አማራጭ ከተገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 09-16-72-17-30 ወይም 09-10-69-27-70

 

የሀ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይ//ቤት

 

Save Tender