Tender Detail

Tender Details


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳትና የሴፍቲ ዕቃዎች፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች እና Compression Test Machine ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME27/2017

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዳትና የሴፍቲ ዕቃዎች፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች እና Compression Test Machine ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎት 1 የፅዳትና የሴፍቲ ዕቃዎች

ሎት 2 የእንጨት ምርት ውጤቶች ማጠናቀቂያ ግብዓቶች (Drower lock, Spring Hinge, Handle, Slider, MDF Screw...etc)

ሎት 3 Compression Test Machine

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሐምሌ 24/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሐሙስ ነሀሴ 08/2017 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 410 የሚከፈት ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሳቢያ- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማስታወሻ- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 09-11-04-38-43 መደወል ይቻላል፡፡

 

Save Tender