Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ም/ኢ/ክ/መ/ደ/ምዕራብ ኦሞ ዞን ቢሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-17 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Stationery Materials , Electronics Materials

የደ/ም/ኢ/ክ/መ/ደ/ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የእስቴሽነሪ፤ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ//////ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ///ቤት 2018 በጀት ለሴክተር /ቤቶች ሽነሪ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለተፈለገ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች ለበጀት ዓመቱ የሚያስፈልግ የብቃት ማረጋገጫና የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ምዝገባ ፣የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ የታደሰ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ከነሰነዱ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (V.A.T) ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO በባንከ የተረጋገጠ

15,000 / አስራ አምስት ብር (ለፈርኒቸር)

15,000 / አስራ አምስት ብር (ለኤሌክትሮኒክስ)

15,000 / አስራ አምስት ብር (ለእስቴሽነሪ) ማቅረብ የሚችሉ

  1. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ስራ ቀናት ውስጥ የቤ/ሼኮ //መምሪያ በመምጣት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ሰነድ መግዛት የሚችሉ ፡፡
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሳብ /ፋይናሻልና ኒካል/ አንድ ዋናና 2 ኮፒ በማለት ፈርሞበት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፐ በጨረታው ማስታወቂያ ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በቤሮ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር ለጨረታው ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ፣ የድርጅቱን አድራሻ እና የተወካዩን ስልክ ቁጥር በመግለጽ መጻፍ አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ተፈርሞበት በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በጨረታው ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት የቤ/ሼኮ //መምሪያ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው
  5. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የደ//////ምዕራብ ኦሞ ዞን ቢሮ ወረዳ ፋይናንስ ///ቤት

 

Save Tender