Tender Detail

Tender Details

  • Company የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ሳሪስ ከሪየስ ኢንጅነሪንግ አጠገብ የሚገኘው ሳሪስ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-114422121
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-19 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Accounting System Design , Finance

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ሲስተሙን ከGAAP ወደ IFRS ሲስተም መቀየር እንዲሁም Asset Valuation and implimentation training በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ተጫራች በመታገዝ ሲስተሙን መቀየር ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ሲስተሙን GAAP ወደ IFRS ሲስተም መቀየር እንዲሁም Asset Valuation and implimentation training በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ተጫራች በመታገዝ ሲስተሙን መቀየር ይፈልጋል

የጨረታው መሰፈርቶች

  1. የጨረታ ዓይነት From GAAP to IFRS Conversion, Asset Valuation and implimentation training
  2. በዘርፉ የተሠማሩ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሠነዳቸው የሚያሰማሩዋቸውን ባለሙያዎች የብቃት ማረጋገጫና የሚጧቸውን አገልግሎቶች ዝርዝር ሥራ ቀደም ሲል የመቀየር ሥራ የሠሩባቸውን ዝርዝርና የምስጋና ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ አክሲዮን ማህበሩ /ቤት በመቅረብ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው በመግዛት መጫረት ይችላሉ
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሠነድ በሁለት ፖስታዎች በሰም በታሸገ ኤንቭሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  6. ጨረታው ነሐሴ 13 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ በተገኙበት ከቀኑ 830 በአ. የዳይሬክተሮች ቦርድ ቢሮ ይከፈታል
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (unconditional Bank Guarantee) ከማመልከቻ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው
  8. ተጫራቾች ሠርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በጨረታ ሠነድ ላይ መጥቀስ ይጠበቅባቸዋል
  9. አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ከሬስ ኢንጅነሪንግ / አጠገብና የሳሪስ ባቡር ተርሚናል ፊት ለፊት፣

ማስረጃ፡- የስልክ ቁጥር +251-114422121

 

Save Tender