Tender Detail

Tender Details


የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት:-

  1. ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህምና ዕቃዎች
  2. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች እና
  3. የፈርኒቸር እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • 2017 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራ ያሸነፉበትን ዕቃ ገዥ /ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ከአሸነፈ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፈበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለመድኃኒቶች በእያንዳንዱ ጨረታ 500 /አምስት መቶ ብር/ እና ለፈርኒቸር እቃዎች 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የመድኃኒቶች እና የህምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 20/12/2017 . ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው 21/12/2017 . ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የፈርኒቸር እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 21/12/2017 . ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • ጨረታ ማስከበሪያ
  • ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች እና በኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለየ ብቻ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ) ብር
  • ለፈርኒቸር እቃዎች 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር "CBE, CBO, እና Sinqee" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  • /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender