Tender Detail

Tender Details

በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሰሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት- 2/ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች _ሎት/5/ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ሎት- 6/ የተለያዩ ለግብርናና ለትምህርት ግባቶች ማጓጓዝ የሚችል የጭነት መኪና ኪራይ ከጫኝ አውራጅ ጋር የባሌቤትነት ሊብሬ ያለው ሎት-8/ የሞተር ሣይኪል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-1

በዚሁ መሠረት

1ኛ. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የግብር ፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ፤የቫት ተመዝጋቢ የሆነና በመንግስት ግዥ እንዲሳተፉ የምዝገባ ምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችሊ ሆኖ ሎት 5/ አምስት/ ቫት አያካትትም፡፡

2ኛ, የጨረታ ማስከበሪያ CPO ለሎት ከ 1-3 ላሉት ብር 20,000(ሀያ ሺህ ብር) ሎት 4 /5000/ አምስት ሺህ/ ሆኖ ከሎት 5-6-8 / በእያንዳዳቸዉ 10,000 (አሥር ሺህ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማሲያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3ኛ. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በመቅረብ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4ኛ. ተጫራቾች ከሎት – በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው መጠይቅ መሰረት ብቻ ዋጋውን ሞልቶ በመፈረምና ህጋዊ የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ላይ በማሳረፍ ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓትሲሆን ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የመጫረቻ ሰነድ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

5ኛ. ጨረታው ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

6ኛ. ተጫራቾች ሎት 1 ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ አከፋፈት ወቅት ኦርጅናል ናሙናዎችን ብቻ ይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው

7ኛ. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ገብቶ ከውሉ አጠቃላይ ዋጋ 10% ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

8ኛ. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ ደረሰኝ በመቁረጥ እስከ ጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ከፍል አቅርቦ ገቢ በማድረግ ገንዘቡን የመውሰድ ግዴታ አለበት፡፡

9ኛ. ጨረታው የምታሸግበት ቀን ቅዳሜ ፤እሁድ ውይም የበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡

10ኛ. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11ኛ. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ በገቡት ውል መሠረት ባያቀርቡ በግዥ ህግና መመሪያ መሠረት ተከትለን እርምጃ ለመውሰድ መ/ቤቱ የሚገደድ መሆኑ፡፡

ለበለጠ መረጃ 047220055 ደውስው መጠይቅ ይችሳሱ፡፡

በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender