Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama Construction Works Corporation (የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን) (ሲኮስኮ)
  • Address ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916071539
  • Website
  • Deadline28 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 04/2017

 

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 2017 / በጀት ዓመት ሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው
  2. ቫት የተመዘገቡ
  3. በጨረታ ለመሣተፍ ከገቢዎች ፍቃድ ያላቸው
  4. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል
  • የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ጊዜና ቦታ፡-
  1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፣
  • ጨረታው የሚከፈትበት እና ሰነዱ የሚቀርብበት ጊዜ፡-
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከቀኑ 830 እስከ 1100 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ
  2. በማግስቱ 17ኛው ቀን ከጧቱ 330 ተጫራ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  3. ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ዋስትና፡-
  1. ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የጨረታ ሠነድ አስተሻሸግ ሁኔታ፡-
  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ የልዩ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የታ ፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተደገፈ CPO/ ከኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡ ፋይናንሻል ዶክሜንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  2. ኒካል ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ይህንን አስተሻሸግ ዘዴ ያልተጠቀመ ተጫራች ከጨረታው ይሠረዛል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916071539 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ሲኮስኮ)

 

Save Tender