Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል
  • Address አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ሰሜን ሆቴል ፊት ለፊት ገዳም ሰፈር በሚገኘው በወላይታ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461802970
  • Website
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Plastic Raw Materials And Products , Import and Export

በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል High Quality Imported plastic cafeteria chair በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል High Quality Imported plastic cafeteria chair በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ማቅረብ ባቸው፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  5. የተፈለጉትን ዕቃዎችን በተፈለገው ዓይነት እና ሞዴል ማቅረብ የሚችል
  6. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ ማቅረብ የሚችል
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በአራዳ /ከተማ ወረዳ 5 ሰሜን ሆቴል ፊት ለፊት ገዳም ሰፈር በሚገኘው በወላይታ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የዕቃዎቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመግዛት አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው በታሸገ ፖስታ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ቀጥለው በሚውለው በሥራ ቀን ከቀኑ 830 ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን እያስተጓጉልም፡፡
  9. ሆቴሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ መረጃ፤

በስልክ ቁጥር 0461802970 / 0465515128 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡ አራዳ /ከተማ ወረዳ 5 ሰሜን ሆቴል ፊት ለፊት ገዳም ሰፈር በሚገኘው በወላይታ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት

 

በወይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል

 

Save Tender