በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሎት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መኪና ጥገና የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፤ የሞተርሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሎት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መኪና ጥገና የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፤ የሞተርሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
- በዘርፉ የ2017/2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑ፤ ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ከ 19/12/2017 ዓ.ም እስከ 02/01/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ ከፍለው ከጉቶ ጊዳ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን "Specification" ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሠነድ ላይ ዋጋው ከነተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም- በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ በሰም ከታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ በኤንቨሎፕ ታሽጎ እስከ 6/01/2018 ዓ.ም ድረስ በቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ሣጥን ጨረታው ከመዘጋቱ ከ5፡30 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 06/01/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ7፡30 ሰዓት ይከፈታል፤ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
- የጨረታው ሣጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- የጨረታ አሸነፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደረገው የውል ስምምነት መሠረት ነቀምት በሚገኘው በውል ሰጭው ንበረት ክፍል ገቢ ያደርጋል፡፡
- መ/ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ብዛት ላይ እንደ የአስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።
- ተጫራቾች ዕቃዎቹን አሸንፈው ለማቅረብ ሲዋዋሉ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
