በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/005/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ሎት
|
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
|
|
1
|
ብረታ ብረቶች
|
75,000.00
|
መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት
|
መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት
|
|
2
|
ቁርጥራጭ አልሙኒየም ሽቦ
|
75,000.00
|
||
|
3
|
የመኪና ጎማ
|
20,000.00
|
||
|
4
|
በርሚል
|
15,000.00
|
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ባሕር ዳር በሚገኘው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በመምጣት ለአንዱ ሎት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በድጋፍ ደብዳቤ የሚመጡ ተጫራቾችን አናስተናግድም።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 408 ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 058-320-6999/6775 መደወል ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን
