Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline13 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-13 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖች (CHR, Toyota Vitizs and Corolla) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር //ግዥ060/2017

 

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖች (CHR, Toyota Vitizs and Corolla) በግል ረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛ አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል
  • ረታ ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ መስከረም 3, 2017 . ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰድ ይቻላሉ
  • ተጫራቾች ረታ ማስከበሪያ ቅላላ ዋጋውን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ረታ ሰነዶቻ በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 3, 2017 . ከቀኑ 400 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ፋይናሻል ነዶቻቸ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ረታ መስከረም 3, 2017 . ከቀኑ 400 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘ ትራኮን ዋና /ቤት ከቀኑ 430 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0929918416

/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል

 

ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር

 

Save Tender