Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline19 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-19 00:00:00
  • Categories Printer And Photocopy Machine

ድርጅታችን የDate coder printer ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


                                                                   የጨረታ ማስታወቂያ 

                                   የጨረታ ቁጥር 006/2017 ዓ.ም

ድርጅታችን የDate coder printer ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች፡- 

  1. የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር _ ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ 

  2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤ 

  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልፅ መቀመጥ አለበት፤ 

  4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ 

  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡10 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 

  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

      ፖ.ሣ.ቁ. 3516   ስልክ  011 869 0563 ፋክስ 011 369 0563

                                                                      ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

Save Tender