Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline18 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-09-18 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle , Machinery Spare Parts , Construction Machinery And Vehicles

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/-2/008/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

 

የሚገዛው ዕቃ ዓይነት

 

የጨረታ /ቁጥር

 

ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

 

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

 

ሎት 1

 

የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች

አአከመባ/ግብዓት/-2/008/2018

 

60 ቀን

 

መስከረም 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት

 

መስከረም 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት

 

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት 2

 

የከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት 3

 

የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

 

ስለዚህ: -

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገፅ (WWW.PPA.gov.et (https://tender.2merkato.com/tenders/WWW.PPA.gov.et)) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ ይኖርባቸዋል። ሌሎች ተጨማሪ መቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች በጨረታ ስነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብርበመከፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ certified payment order (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የባንክ ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /unconditional Bank Guarantee/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bic Bond) 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011-372-2825/ 011-371-4103

 

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

 

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE