Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline25 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማኅበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉ አዲስ ሕይወት ሲዮን ማኅበር 3 ዓመት የአክሲዮን ማኅበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገለፃለን፡፡

  1. የንግድ መለያ ቁጥር፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፡፡
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡፡
  4. የብቃት ማረጋገጫ፣ የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. AABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጲያ ሂሳብ አያያዝና አዲት ቦርድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 230 ሰዓት እስከ 630 ሰዓት ከሰዓት 730 ሰዓት እስከ 1030 ሰዓት ሙሉ መረጃቸውን ኦርጅናሉንና ኮፒ በመያዝ በኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር /ቤት ቢሮ ቁጥር 1/4 ማስገባት ትችላላችሁ።
  • አድራሻ :- ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌ ኮሙኒኬሽን ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር ብሎ 2 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
  • ስልክ፡- 09-63-87-10-45 ወይም 09-32-08-03-77

 

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤ አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር

 

Save Tender