Tender Detail

Tender Details

  • Company National Insurance Company of Ethiopia S.C (ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
  • Address ላንቻ ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት ዘፍኮ ሕንፃ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-466-11-29
  • Websitehttps://niceinsurance-et.com/
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ኩባንያችን ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሳይቱ ስም ቦሌ አያት አንድ ሳይት 2 የሚገኘውን የ40/60 ኮንደሚኒየም የንግድ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።


 

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ..

National Insurance Company of Ethiopia S.C.

 

የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር 01/25

 

ኩባንያችን ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ . በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሳይቱ ስም ቦሌ አያት አንድ ሳይት 2 ሕንፃ ቁጥር 38 የወለል ቁጥር 1 የቤት ቁጥር BA152/B-38/SN/107 የቤቱ ሥፋት ከነቴራስ 194.94 የጋራ መጠቀሚያ ስፋት 74.01 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ስፋቱ 268.95 ካሬ ሜትር የሆነውን 40/60 ኮንደሚኒየም የንግድ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. የኪራይ ቤቱ አድራሻ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሳይቱ ስም ቦሌ አያት አንድ ሳይት 2 ሕንፃ ቁጥር 38 የወለል ቁጥር 1 የቤት ቁጥር BA152/B-38/SN/107 በተለምዶ አጠራሩ ከአያት 49 ወደ አራብሳ ኮንደሚኒየም በሚወስደው መንገድ ወደ ኖህ ሪል እስቴት በሚወስደው መስቀለኛ መንገድ ላይ የመጀመሪያ ህንጻ ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ከመስከረም 5 ቀን 2018 . እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 .. 4:00 የሚከራየውን ቤት መመልከት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ከተ... በፊት ብር 400.00 /አራት መቶ ሲሆን/ አጠቃላይ የሚታሰበው ካሬ 268.95 ይሆናል፡፡
  3. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሰርትፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ .. ሳይጨምሩ በዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (..) ወይም በእንግሊዝኛ NATIONAL INSURANCE CO. OF ETHIOPIA (S.C.) ስም በማንኛውም ባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) በማስራት ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በኤንቨሎፕ በማሽግ ከመስከረም 5 ቀን 2018 . እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 .. 4:00 ሰዓት ላንቻ ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት ዘፍኮ ሕንፃ በሚገኘው በዋናው /ቤት 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 በሚገኘው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊው ከኩባንያችን ጋር ህጋዊ ውል የሚፈጽም ሲሆን ዝቅተኛው የኪራይ ክፍያ 6 /ስድስት/ ወር በአንድ ጊዜ መክፈል ይኖርበታል፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊው ከኩባንያችን ጋር ውል የሚፈጽመው በጨረታ ወቅት ባስገባው የንግድ ፈቃድ ስም ሲሆን የኪራይ ቤቱን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም።
  8. ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ጠዋት 430 ሰዓት ላይ ላንቻ ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት ዘፍኮ ሕንፃ በሚገኘው በዋናው /ቤት 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 በሚገኘው የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  9. ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

 

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

ስልክ 011-466-11-29/0114-65-56-05

 

Save Tender