Tender Detail

Tender Details

  • Company Nib Insurance Company S.C (ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
  • Address Dembel City Center - Second Floor, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0911753503
  • Websitehttps://www.nibinsurancethiopia.com
  • Deadline25 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-25 00:00:00
  • Categories Vehicle , Vehicle Spare Parts

ኩባንያችን ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቆርኪ ፋብሪካ ወደ ሚድሮክ ተርሚናል በሚያልፈው አስፋልት መንገድ ገብቶ አሉሙኒየም ፋብሪካ ፊት ለፊት በስተቀኝ በኩል በሚገኘው የኩባንያችን የከባድ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ ስፍራ እና ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ጀርባ መድን ዲኮር አጠገብ በሚገኘው የቀላል እና መለስተኛ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ ስፍራ (የኩባንያችን ሪከቨሪዎች) ከመስከረም 5 ቀን 2018 . እስከ መስከረም 14 ቀን 2018 . ድረስ በቦታው በመገኘት እና በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ደንበል ህንፃ 2 ፎቅ በሚገኘው የኢንጅነሪንግና ሪከቨሪ ሃንድሊንግ አገልግሎት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ

ጨረታው ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 . ደንበል ህንፃ 2 ፎቅ በሚገኘው የኢንጅነሪንግና ሪከቨሪ ሃንድሊንግ ቢሮ ውስጥ ከጧቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል

ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው

- በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚቀርበው ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት ሲሆን የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋቸው ከብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር 00/100) በላይ ለሆነ ንብረቶች የሚጫረቱበትን ንብረት የመነሻ ዋጋን 10% (አስር በመቶ) እንዲሁም የጨረታ መነሻ ዋጋቸው ከብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር 100/100) በታች ለሆኑ ንብረቶች ብር 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር 100/100) በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ. ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል

ከቀረጥ ነፃ ከሆኑት ተሽክርካሪዎች በስተቀር በሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ከጨረታው በፊት ዕዳዎች ቢኖሩ በኩባንያው ይሸፈናል በጨረታው ለተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማናቸውም ወጪዎች ገዥው ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል

የጨረታ አሸናፊዎች የመክፈያ ቀናቶች ኩባንያው የጨረታ ውጤቱን ካሳወቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 . ድረስ ብቻ ሲሆን አሸናፊዎች ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤቱ የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማስታወሻ፡- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911753503

           0913-943333

           0911784339 ይደውሉ

 

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (.)

 

Save Tender