Tender Detail

Tender Details


ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ/አግ/ብግጨ/03/2018

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

በሎት 1የገልባጭ መኪና ግዥ በድጋሚ የወጣ

በሎት 2 ፀረ አረም ኬሚካል

በሎት 3 የአሌክትሪካልና ኢንስትሩመንቴሽን መለዋወጫ

በሎት 4 የተለያዩ የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫዎች

በሎት 5 የተለያዩ የህንፃ መሣሪያዎች እና

በሎት 6 የኮምባይነ ኸርቨስተር ማሽን ኪራይ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ 2017 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብርመከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታከስ ክሊራንስና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ/ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣ በተጨማሪም ተጫራቾች የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ አግባብነት ያለው አካል ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::

2. ጨረታው መስከረም 23 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡፡ ተጫራቾች umጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በተራ ቁጥር 4 በተገለፀው አድራሻ መስከረም 23 ቀን 2018 . ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር 1000057735167 በመክፈልና የባንከ አድቫይስ በማቅረብ በተራ . 4 ከተመለከተው ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታው ማስረከቢያና መክፈቻ አድራሻ ቀጥሎ የተመለከተው ነው፡፡

አዲስ አበባ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተዘንአ ሆስፒታል አካባቢ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ፡፡

ብሎክ A ቢሮ ቁጥር B008

ስልከ ቁጥር 011 5-586725

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ብር በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሠረተ የባንከ ዋስትና (ጋራንቲ) ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው፡፡

7. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 90 ቀናት ነው::

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 011558-67-25 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE