Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116185683
  • Websitehttps://berhanbanksc.com/
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ሶስት ያገለገሉ አውቶሞቢሎች ባህርዳር ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ . /// - 02/18

 

ብርሃን ባንክ . ከዚህ በታች የተገለፁትን ሶስት ያገለገሉ ቶሞቢሎች ባህርዳር ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

..

ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች

የተመረቱበት /

ብዛት

1

ሃይውንዳይ Grand i10 አውቶሞቢል

2014 /

01

2

ሃይውንዳይ EON አውቶሞቢል

2017 /

02

 

በመገኘት ማየት ይችላሉ

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ሶስት አዉቶሞቢሎች ባህርዳር ከተማ ፓፒረስ ሆቴል ቅጥር ጊቢ ስጥ ሚገኘው ብርሃን ባንክ ሜን ቀጠና /ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  2. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፣ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ ባህርዳር ከተማ ፓፒረስ ሆቴል ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኘዉ ብርሃን ባንክ የሰሜን ቀጠና በሚገኙ በሁሉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፎች፣ እንዲሁም የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ፣ ቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር በተገለፀዉ መሰረት ለሚጫረቱበት ተሸከርካሪ የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በተናጠል በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4. ተጫራቾች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎች አንድ እና ከዛ በላይ በተናጠል ተወዳድረዉ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ በተናጠል በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር አያይዘዉ በታሸገ ኤንቬሎፕ ዘወት በሥራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2018 /. ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ባህርዳር ከተማ ፓፒረስ ሆቴል ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኘዉ ብርሃን ባንክ የሰሜን ቀጠና /ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ
  5. ጨረታዉ ጥቅምት 12 ቀን 2018 /. ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ባህርዳር ከተማ ፓፒረስ ሆቴል ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኘዉ ብርሃን ባንክ ሜን ቀጠና /ቤት ይከፈታል
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል
  7. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ተሽከርካሪ/ተሽከርካሪዎች ማንሳት ይኖርባቸዋል ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል
  8. የጨረታው አሸናፊ ላሸነፈበት ተሽከርካሪ/ተሸከርካሪዎች ከስም ማዛወሪያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል
  9.  ጨረታ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብት አለው።
  10. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0998422591 / 0920134113 / 0583207417 / 0116631729 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ
Save Tender