የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የሚገዛ ዕቃዎች አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ /cpo/ |
|
ሎት1 |
የጽ/መሳሪያዎች |
10,000 |
|
ሎት2 |
የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች |
10,000 |
|
ሎት3 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸሮች |
10,000 |
|
ሎት4 |
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
20,000 |
|
ሎት5 |
ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች |
20,000 |
|
ሎት6 |
ለግንባታ የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች |
20,000 |
|
ሎት7 |
ለግንባታ የሚሆኑ የማዕድን ውጤቶች |
20,000 |
ስለዚህ ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃም ሆነ ንብረት የአቅርቦት ስምምነት ውል ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዙት cpo ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ cpo በባንክ የተመሰከረ /በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ይታሸግና በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
- በጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቹ የድርጅት ማህተም እና ስም ፊርማ በግልጽ መፃፍ አለበት።
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0463320554/0824 ደውለው ይጠይቁ።
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
