Tender Detail

Tender Details


የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለምአቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቾች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት ፣ ዝርጋታ ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ ።


 

ዓለምአቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፕሮጀክት የጎንደር ስታድየም ዕድሳት- ክፍል

ቀጣሪ/ደንበኛ የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን

አድራሻ፡ ጎንደር ኢትዮጵያ

  1. የጨረታዎች ግብዣ
  • ንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለምአቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቾች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት ዝርጋታ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ
  • ሽግ (ፓኬጅ) ሀ፡ የፊፋን ደረጃ የጠበቀ 60ሚሜ ስስ ሳር (ዋና/ሙጫ-የካፍ ምድብ 3 ደረጃ) አቅራቢዎች ብቻ በመቅረብና በመዘርጋት የፊፋ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም እየተሰራበት ያለውን የፊፋን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተቀባይነት ይኖራቸዋል
  • እሽግ (ፓኬጅ) ለ፡ የተሟላ የውሃ መፋ (ኤችዲፒኢ የቧንቧ ምስመሮች፣ የውሃ ማርከፍከፈያ፣ የፈሳሽ ባልቦላ፣ ፖምፖ፣ መቆጣጠሪ ሰሌዳዎች (ፓናሎች) የቴሌቪዥን መቀበያ፣ መለዋወጫዎች
  • እሽግ (ፓኬጅ) ሐ፡ የቡድን ተለዋጮችና የባለስልጣኖች መቀመጫዎች ከወንበር መጋረጃ ጋር፤
  • እሽግ (ፓኬጅ) መ፡ የግብ ቋሚዎች፣ መረቦች እና የማዕዘን ባንዲራዎች፤
  1. ለተጫራቾች መመሪያዎች
  • የጨረታ ገንዘብ፡ የኢትዮጵያ ብር (ኢት.ብር)
  • የጨረታ ዋስትና 2% የጠቅላላው የጨረታ ዋጋ፣ በባን ዋስትና አግባብ
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ 90 ቀኖች ከማስረከቢያው ቀን ጀምሮ
  • የማስረከቢያ ጊዜ፡ ተጫራቾች ሁሉንም መሳሪያዎች 90 ቀኖች ውስጥ ያቀርባሉ፤ ያጓጉዣሉ፣ ያስገባሉ እንዲሁም ይተገብራሉ
  • የማቅረቢያ ቦታ፡ ጎንደር ከተማ ስታዲየም፣ ኢትዮጵያ
  • ኢኮተርም፡ ኤፍኦቢ አዲስ አበባ፣ የመጨረሻ መዳረሻ ጎንደር ስታዲየም
  1. የአቅርቦትና የሥራዎች ደረጃ

ስኬታማ ተጫራች፤

  • ሁሉንም ማቴሪያሎች በተሟላ ሁኔታ ከስራ ዝርዝሮች ጋር ያቀርባል
  • ስሱ የሹራብ ጨርቅ የፊፋን ዕውቅና ያለውና ፋን የጥራት ደረጃ ማረጋገጫ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር ማቅረቡን ያረጋግጣል
  • በትንሹ ሶስት የፊፋ የተመሰከረላቸው የፒች መስመር ዝርጋታ በስኬት መጠናቀቃቸውን ያሳያል
  • ሁሉንም ማቴሪያሎች ወደ ጎንደር ፕሮጀክት ሳይት ያጓጉዛል
  • የተሟላ የመስመር ዝርጋታ፣ ፍተሻና የሁሉንም እሽጎን መሳካት ያረጋግጣል ፡፡
  • የፊፋን የመጨረሻ ፍተሻና የመስክ ሳር በሜዳ መኖር ከማስረከቡ በፊት ያረጋግጣል
  • መተማመኛ፣ መለዋወጫዎችና የተሟላ ስልጠና ለአካባቢው የጥገና ሰራተኞች ይሰጣል፡፡
  1. የደንበኛ ኃላፊነቶች
  • ዕቃዎችን በቦታው ማራገፍ
  • ለኤችዲፒኢ የቧንቧ መስመሮች ቦይ ቁፋሮና መልሶ ሙሊት
  • የአየር ትኬት የአካባቢ መጓጓዣ ለመስመር ዘርጊ ቡድን መስጠት
  • መጠለያ፣ ምሳ እና የውሎ አበል ለሁለት ሙያተኞች
  • ነጠላ ፊዝ 240 ቦልት ኤሌክትክሲቲ በዝርጋታ ወቅት የመስጠት
  1. የዋጋ ዝርዝር (ማጠቃለያ)

እሽግ ሲንቴቲክ ሳር

የፊፋን ደረጃ የጠበቁ 60ሚሜ ሰው ሰራሽ ሳር (አረንጓዴ ሎሚ መሠል፣ ነጭ መስመሮች አቅርቦ መትከል) 11,000 ^2 በሙጫ በመሸፈን በቴፒ ክር መስፋት

እሽግ ስ፡ የመስኖ ውሃ የማጣ ስርዓት

  • ኤችቢፒኢ ቧንቧዎች 160ሚሜ (130) 90ሚሜ (345)
  • ቫልቮች፣ የቫልብ ሳጥኖች፣ የአየር ግፊት ቀናሽ ቫልብ፣ አየር የሚለቁ ቫልቮች
  • አውቶማቲክ ዲስ ማጣሪያ፣ የአየር ግፊት ጌጆች፣ አየር የሚያስውጡ ባልቦች
  • ዲኮደር ያለው መቆጣጠሪያ፣ ዲኮደሮች፣ ዲቢአር ማገናኛዎች
  • ፓምፕ ማስጀመሪያ መቀባበያ፣ ወፍራምሽቦ፣ ኮንዲቶች
  • ጉልበት ሰጭ ፓምፕ (46ሜትር ኪዩብ/በሰአት ለእንዳንዱ 85 አናት) + መቆጣጠሪያ ሰሌዳ
  • የውሃ ወለል ሙቀት/ብርሃን መለኪያ (አንድ ፍሬ)

እሽግ ሐ፡ አግዳሚ ወንበሮች

  • የተጫዋቾች አግዳሚ ወንበሮች፡ 14 መቀመጫዎች × 2 አግዳሚ ወንበሮች
  • የዳኞች አግዳሚ ወንበር 4 መቀመጫዎች × 1 አግዳሚ ወንበር

አሽግ መ፡ ግቦች እና መለዋወጫዎች

  • የእግር ኳስ እግር ቋሚዎች (7.32 x 2.44 የተዘነከ ብረት
  • የግብ መረቦች (ጥንድ)
  • የማዕዘን ባንዲራ ምሰሶዎች ከባንዲራዎች ጋር (8ፍሬ)
  1. ጊዜያት እና ሁኔታዎች
  • የክፍያ ጊዜያት፡ በተጫራቹ የሚወሰን ይሆናል (ለምሳሌ ቅድሚያ መካከለያ + የመጨረሻ ፍያ የምስክር ወረቀት ሲሰጥ)
  • መተማመኛ ዋስትና በትንሹ 3 ዓመታት በሲንቴቲ ሳር፣ 1 ዓመት በመስኖ ስርአትና መለዋወጫዎች
  • ስልጠና፡ አቅራቢ ለአካባቢው ሰራተኞች በአሰራርና ጥገና ላይ በቦታው ስልጠና ይሰጣል

ምገማ መስፈርቶች፤

  • ከስራ ዝርዝርና ከፊፋ መስፈርት ጋር አብሮ የሚሄድ ቴክኒካዊ ተስማሚነት
  • በትንሹ ከተመሰከረላቸው የፊፋ አነስተኛ ፕሮጀክቶች የሶስት ፕሮጀክቶች የስራ ልምድ
  • ለሳሩ የፊፋን የተመሰከረለት ምስ ወረቀት ማቅረብ
  • የማቅረብና የመስመር ዝርጋታ የጊዜ ሰሌዳ
  • የፋይናንስ ተወዳዳሪነት
  1. የማስረከቢያ ዝርዝር ሁኔታዎች
  • የጨረታ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 5 ቀን 2018 . እስከ 1100 ሰዓት ድረስ (በአካባቢ ሰዓት)
  • ጨረታው የሚከፈተው ጥቅምት 6 ቀን 2018 . ጠዋት 430 ሰዓት የተጫራቾች ወኪሎች ባሉበት
  • የማስረከቢያ ቦታ፡ ጎንደር ከተማ አስተዳደር፣ መንገድ ባለስልጣን፣ ጎንደር፣ ኢትዮጵያ
  • ኤሌክትሮኒክ ማቅረብ አልተፈቀደም
  1. ተፈላጊ የጨረታ አባሪዎች
  • የኩባንያው ማንነትና መገለጫዎች (በተመሳሳይ በፊፋ - የተመሰከረላቸው የፊፋ ፕሮጀክቶች
  • የቴኒክ መረጃ ወረቀቶችና ማረጋገጫዎች (ፊፋን ጨምሮ ጥራት ያለው የፕሮጀክት ሳር)
  • የሥራ ፕሮግራም (ማምረት፣ መላክ፣ መዘርጋት፣ ማረጋገጫ መስጠት
  • የተብራራ የዋጋ ዝርዝር (የዋጋ መጠን የኢትዮጵያ ብር)
  • የታሰበ ፍያ እና የዋስትና ጊዜ
  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ ሰነዶች
  1. የጨረታ ይዘት
  • ተጫራቾች በሰም የታሸገ የጨረታ ሰነድ በሶስት የተለያዩ ኤንቬሎፖች ያቀርባሉ
  1. ቴክኒካዊ ዕቅድ
  • የኩባንያው ማንነትና ማጣቀሻዎች (ከፊፋ ተመሳሳይ - የተረጋገጠላቸው ፕሮጀክቶች)
  • ቴክኒካዊ መረጃ ወረቀቶችና ማረጋገጫዎች (የፊፋን ጥራት የጠበቀ ስለ ሳር፣ ስለመስኖ ስራና ክፍሎቹ)
  • የሥራ ፕሮግራም (ማምረት፤ መላ ዝርጋታ፣ ማረጋገጫ መስጠት)
  • የታሰበ ክፍያና ዋስትና ጊዜ
  • ተቀባይነት ያላቸው የንግድና የታክስ ሰነዶች
  1. የፋይናንስ ዕቃድ
  • የዋጋ ዝርዝር (በቀረበው የዋጋ ዝርዝር ሰነድ)
  • ታሳቢ የክፍያ ጊዜያት
  1. የጨረታ ዋስትና
  • 2% የጨረታ ዋጋ በባንክ የዋስትና ቅጽ መሠረት
  1. ተጨማሪ የጨረታ መስፈርቶች
  1. አጠቃላይ የስራ ልምድ
  2. የፊፋን የተፈቀደ ሳር በማቅረብና በመትከል የተረጋገጠ የስራ ልምድ
  3. አቅራቢው ጊዜ ያላለፈበትን የፊፋን የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት
  4. የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና እንዲሁም ቅድመ- ሁኔታ የሌለበት የባንክ ዋስትና

 

ማሳሰቢያ፡- የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን

 

Save Tender