Tender Detail

Tender Details


የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

አቃ ቃሊቲ ፍለ ከተማ //አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች ማለትም፡-

  • (ሎት1). እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ችሎት ላይ የሚለበሱ የፕሮቶኮል ሱፍ ልብሶች እና ቆዳ ጫማዎች ግዥ
  • (ሎት2). የጽህፈት መሣሪያዎች ግዥ
  • (ሎት3). የህትመት ሥራዎች ግዥ
  • (ሎት4). የእንስሳት መድሃኒት እና የህምና መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ
  • (ሎት5). የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
  • (ሎት6). የድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ
  • (ሎት7). የዲኮር አገልግሎት ግዥ
  • (ሎት8), ቢሮዎችን በተለያዩ የእንጨት፣ እንጨት ተያየዥ ወዘተ ማቴሪያሎች ለስራ ምቹ ማድረግ እና የማደስ ስራ
  • (ሎት9). የተለያዩ የስብሰባ ፕሮግራሞችን የማስተዋወቅ እና መድረክ መምራት አገልግሎት ግዥ
  • (ሎት10). የተለያየ ዝርያ ያላቸው ዶሮዎች ግዥ
  • (ሎት11). የዶሮ እና የበሬ መኖ ግዥ
  • (ሎት12). የዶሮ ኬጅ ግዥ
  • (ሎት13). የደልጋ ከብቶች (በሬዎች) ግዥ
  • (ሎት14). የተለያዩ የሽልማት እና ዕውቅና ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በየሎቱ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም አሸናፊው ድርጅት ላሸነፈባቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ CPO ሲያሰሩ ለእቃ////ዋና//አስፈጻሚ ፋይናንስ ቡድን ወይም Ak/K/S/C/C/Executive finance team ብለው ያሰሩ
  • (ሎት.1) - 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)
  • (ሎት.2) - 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • (ሎት.3)- 30,000.00 (ሰላሻ ሺህ ብር)
  • (ሎት.4) - 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
  • (ሎት.5)- 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • (ሎት.6) - 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • (ሎት.7)- 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • (ሎት.8) - 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • (ሎት.9) - 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • (ሎት.10) - 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • (ሎት.11) - 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • (ሎት.12) - 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • (ሎት.13) - 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር)
  • (ሎት.14) -10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

ለተለያዩ ሴክተር /ቤቶች የሚገዙትን የእቃዎች እና አገልግሎቶች ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ///ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 9 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

  1. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ከቫት በፊት ያለውን ዋጋ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት በታሸገ ኤንቨሎፕ እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ ለማስገባት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ከገዙት ሰነድ ወጪ በሌላ ሠነድ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  2. ተጫራ የተጫረቱበትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ያለባችሁ ሲሆን፣ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም
  3. ጨረታው ከአስረኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. ለተጨማሪም መረጃ በስልክ ቁጥር 09 44 31 17 95 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደሩ ህንጻ 9 ፎቅ ላይ ነው

 

በአቃቂ //ከተማ //አስፈጻየመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን

 

Save Tender