ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸው ሪልእስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የእንጨት በሮች /wooden Doors/ አቅርቦት እና ገጠማ በዘርፉ ከተስማሩ አቅራቢዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ065/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸው ሪልእስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የእንጨት በሮች /wooden Doors/ አቅርቦት እና ገጠማ በዘርፉ ከተስማሩ አቅራቢዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛውም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ የጠቅላላውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታውን ሰነድ ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ ቴክኔካናል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸውን ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የእንጨት በሮቹን አይነት /ሞዴል / ለቡ አካባቢ በሚገኘዉ ሳይቶች ላይ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4፡30 ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 0929918416/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
