በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ ቁጥር 01/2018 ዓ/ም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-
- የቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
- የቮልቮ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
- የጀነሬተር አና የዳቦ መለዋወጫ ዕቃዎች
- አላቂ የጋራዥ ዕቃዎች
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመስስ ብር 200.00 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ ጥቅምት 10/2018 ዓ ም በጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0928922252/0908257027
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ
ሆለታ ሳዳሞ
