Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ለአገዳ ቆረጣና አቅርቦት ጊዜያዊ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጥቅል 1 - Kitchen Material (የኩሽና እቃዎች) ጥቅል 2 Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) ጥቅል 3፡- Clearning Material (የጽዳት እቃ ግዥ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ረታ ቁጥር: አግ/004/-2/2018 .

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ለአገዳ ቆረጣና አቅርቦት ጊዜያዊ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጥቅል 1 - Kitchen Material (የኩሽና እቃዎች) ጥቅል 2 Safety Material (የአደጋ መከላከያ ልባሳት ግዥ) ጥቅል 3- Clearning Material (የጽዳት እቃ ግዥ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ..ኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 60 ቀናት የባን ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዘርዝር /supplier list/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ሊራንስ ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
  3. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት ውሎ በአስራ አንደኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻ ክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም ጥቅል የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-6:00 ከሰዓት 700-10:30 ሰዓት እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሉ በተመለከተው ው።
    1. ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል / ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡

ስልክ ቁጥር: 09-91-14-94-85/09-13-71-80-20 ወይም 09-11-13-65-30

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎት የማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የዕቃው ክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው
  4. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 28 ቀናት ነው
  5. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                      አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

Tel- 0940209464                                             Tel: 09-91-14-94-85/

ሀይል ውሃ                                               09-13-71-80-20 ወይም 09-11-13-65-30

      አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender