Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline24 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-24 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2017 የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲት አገልግሎት "External Audit Service" በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/ NCB/008/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ 2017 የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲት አገልግሎት "External Audit Service" በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች፡-

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  4. የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)
  5. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ- 10 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 11ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 100 (አንድ መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳችሁን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 2:30 - 800 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሰው ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤ ከሰኞ-አርብ ጥዋት 230-630 ከሰዓት በኋላ 730-1130 ሰዓት ነው

ማብራሪያ፡- . 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender