Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsedey Bank S.C. (ፀደይ ባንክ አ.ማ)
  • Address ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115584896
  • Websitehttps://tsedeybank-sc.com/
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07 (ሰንጋተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G+M+25 ህንጻ ውስጥ፡- ከምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6ኛ ፎቅ ለንግድ ስራ፤ ለሱቅ፣ ለሬስቶራንት፣ ለፋርማሲ፣ ለሜዲካል ሴንተር፣ ለውበት ሳሎን፣ ካፌ፣ ሱፐር ማርኬት፣ ሾዉ /ዲስፕለይ ሩም ወዘተ) አገልግሎት የተዘጋጁ ክፍሎችን ቀደም ብሎ በወጣ ጨረታ ያልተከራዩትን ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።


 

የህንፃ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፀደይ ባን አ. በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07 (ሰንጋተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G+M+25 ህንጻ ውስጥ፡- ከምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6 ፎቅ ለንግድ ስራ ለሱቅ፣ ለሬስቶራንት፣ ለፋርማሲ፣ ለሜዲካል ሴንተር ለውበት ሳሎን፣ ካፌ፣ ሱፐር ማርኬት፣ ሾዉ /ዲስፕለይ ሩም ወዘተ) አገልግሎት የተዘጋጁ ፍሎችን ቀደም ብሎ በወጣ ጨረታ ያልተከራዩትን ፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።  በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ፀደይ ባን ለገሀር ቅርጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንከ ቅርንጫፍ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ጨረታው እሰከሚዘጋበት ድርስ /ቤቱ በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200 እስከ 1100 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 600 ሰንጋተራ በሚገኘው ፀደይ ባንክ . ዋና /ቤት 16 ፎቅ ግዠ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቦታና ሰዓት ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ፀደይ ባን . ዋና /ቤት 16 ፎቅ ሲሆን የጨረታው መዝጊያ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሲሆን የጨረታ ፈቻ በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ይሆናል።
  2. ተጫራቾች ከአንድ በላይ በሆኑ ክፍሎች መሳተፍ ይችላሉ። ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ፍሎች ካሬ ሜትር ጠቅላላ የሶስት ወር የቅድሚያ ክፍያ የኪራይ ዋጋ መነሻ በማድረግ 2% ወይም የጠቅላላ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (..) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና (ቢድ ቦንድ) በፀደይ ባን አ. ስም ማስያዝ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ነጋዴዎች ከሆኑ የታደሰ እና አግባብነት ያለው የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ የምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ህንጻውን (ከፍሉን) ለምን ዓላማ እንደሚከራዩት መግለጽ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለኪራይ የቀረቡ ፍሎችን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቦታ ከጥቅምት 3 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ድረስ በስራ ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ ህንፃው ባለበት ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  6. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ፍሎች በተሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት በሜትር ካሬ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ይሆናል።
  7. ተጫራቾች በፖስታቸው ላይ ስም፣ ፊርማና ስል ቁጥር መፃፍ አለባቸው።
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918 78 21 88 /0911383713 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡-

አዲስ አበባ ከተማ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት ህንጻ 16 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09

 

ፀደይ ባንክ አ.ማ

 

Save Tender