ተስፋ የልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ የግል ድርጅት ሲሆን የ2025 3 ቦክስ ፋይል የያዘ የሰነድ የሂሳብ የኦዲት ስራ በቻርተር ተመርጦ የተመሰከረላቸው አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ የልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ የግል ድርጅት ሲሆን የ2025 3 ቦክስ ፋይል የያዘ የሰነድ የሂሳብ የኦዲት ስራ በቻርተር ተመርጦ የተመሰከረላቸው አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፡-
- የሚወዳደሩበትን የሞያ ክፍያ ብር ዋጋ
- የሰሩበት የስራ ልምድ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ
በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ጨረታውም ተጫራቾች፣ ህጋዊ ወኪላቸው ባሉበት ይከፈታል።፡ ድርጅቱም ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ፉሪ ሂይወት ፋና 20 ሜትር
ስልክ ቁጥር:- 0966358067/0976471975
ተስፋ የልማት ድርጅት