Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን
  • Address አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ፒያሳ/እስታቲክስ እናት ህንጻ ፊት ለፊት ዋስትና ንግድ ማአከል 15ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-27-68-25
  • Website
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Energy, Power And Electricity , Mechanical Work and Materials , Electrical Materials

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት ኤሌክትሪክ ኬብሎች እና ለመንገድ መብራት ፖል ዝርጋታ እና ጥገና ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ብሔራዊ ግልፅ የጨረ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- 003/2018

 

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ/አስ/ዳይሬቶሬት 2018 በጀት ዓመት ኤሌክትሪክ ኬብሎች እና ለመንገድ መብራት ፖል ዝርጋታ እና ጥገና ለመስራት የሚያገለግሉ ዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት 1 - የኤሌክትሪክ ኬብሎች!
  2. ሎት 2 - ለመንገድ መብራት ፖል ዝርጋታ እና ጥገና ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች፤ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው
  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤
  2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /የቫት/ ተመዘጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው
  5. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (Tin No / ያላቸው
  6. በመንግስት ግዥና የንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ (WWW.PPA.gov.et)
  7. ተጫራቾች የሚያስዙት የጨረታ ማስከበሪያ/ CPO፡-

. ሎት 1. የኤሌክትሪ ኬብሎች 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) (CPO):

ለ. ሎት 2. ለመንገድ መብራት ፖል ዝርጋታ እና ጥገና ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ)

  1. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ በመ/ቤታችን ስም CPO ማስያዝ አለባችሁ ነገር ግን CPO ያላስያዝ ቢኖር ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
  2.  ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመወዳደር ጨረታው ከተዘጋጀ ለሚወዳደሩበት እቃ በእስፔስፊኬሽኑ መሰረት መሆን አለበት፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 7 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ 15 ፎቅ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብና የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን ያልጠበቀ ዕቃ ወይም አገልግሎት ካቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት፡፡
  5. /ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይቻልም፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ኦሪጅናል በአንድ ፖስታ እና ኮፒ አንድ ፖስታ ከዛ ደግሞ ኒካል ኦሪጅናል በአንድ ፖስታ እና ኮፒ በአንድ ፖስታ ዋጋ ሞልታችሁ በተናጠል /ለየብቻው በፖስታ አድርጋችሁ የድርጅታችሁ ማህተም፣ ፈርማና የተወዳደራችሁበትን የሎት አይነት በፖስታው ላይ እየጻፋችሁ አስገቡ: ካልጻፋችሁበት ደግሞ ፖስታችሁ እንደማይከፈት እያወቃቸሁ የተባሉ በሙሉ በማድረግ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬቶሬት ወደ ህንጻው ስትግቡ በቀኝ በኩል ባለው ሊፍት 15 ፎቅ ፊት ለፊት ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
  7. ጥቃቅና አነስተኛ ተጫራቾች ለምትጫረቱባቸው ዕቃዎች የጨረታ ሰንዱን በነፃ ለመውሰድ፡-

 . ካደራጃችሁ /ቤት ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ፡፡

 ለ. ሰነዱን በነፃ ለመውሰድ በመመሪያው መሰረት ለምታቀርቡት ዕቃ አምራች መሆን አለባችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክ መሙላት አለባቸው
  2. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፈው ድርጅት ባሸነፈበት ዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ ውል ሲገባ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም አሸናፊ የሆነው ድርጅት ሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ጨረታው ተከፍቶ ውጤት ከተለጠፈ ከየሥራ ቀናት በኋላ በመ/ቤታችን ቀርቦ ውል መግባት አለበት፡፡
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገርግን 11ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑንና ያላካተተ መሆኑን መግለጽ አለባችሁ፤ ይህ ካለሆነ ግን /ቤቱ የቀረበውን ዋጋ ቫትን እንዳካተተ አድርጎ ይወስደዋል፡፡
  2. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን ፍለ ከተማ አራዳ ወረዳ 1 ፒያሳ/እስታቲ እናት ህንጻ ፊት ለፊት ዋስትና ንግድ ማአከል 15 ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-1-27-68-25 ይደውሉ፡፡

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ስልጣን

 

Save Tender