Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
  • Address ጎንደር ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581-26-03-06
  • Website
  • Deadline29 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-29 00:00:00
  • Categories Machinery , Vehicle

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ግንዘብ መምሪያ ለነ/ከ/አስ/መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሸነሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ግንዘብ መምሪያ ለነ//አስ/መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሸነሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ደጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ እና ህጋዊ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ ግዥ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት //አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ ሎቶች የሚሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% ተቀባይነት ባላቸው የአፈጻጸም ዋስትናዎች ማለትም በባንክ በተረጋገጠ ፍያ ትዕዛዝ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በጎንደር ከተማ አስ/ንዘብ መምሪያ ስም የተዘጋጀ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው
  5. ተጫራቾች 1 ማሽን በላይ ዋጋ የሚሞሉ ከሆነ የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲደመር ከብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ ማስያዝ የሚጠበቅባቸው 500,000.00 ብር (አምስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ ነው
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 400 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር እስከ 15ኛው ቀን 1130 ድረስ በአየር ላይውሎ 16ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ፍት ሆኖ ቆይቶ 400 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 በግዥና//አስ//ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻ ቀን ህዝባዊ በዓል /ሳምንታዊ ዕረፍት ቀናት/ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳሩበትን የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ ኮፒ እና ኦርጅናል በመለየት ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ ውስጥ ከተዘረዘሩት 7 ማሽነሪዎች ውስጥ የሚፈልጉትን መርጠው መሙላት የሚችሉ ሲሆን አሸናፊው የሚለየው በተናጠል ዋጋ ነው
  10. ማንኛውም ተጫራች የሚቀርብ ቅሬታ ካለ የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን 5 የስራ ቀናት በኋላ ለሚመጣ ቅሬታ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን።
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 058 126 0306 በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመገኘት መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ

 

Save Tender

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE