Tender Detail

Tender Details

  • Company የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ካፋ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047 331 140
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-03 00:00:00
  • Categories Forest And Tree Sales

የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ:-


የጨረታ ማስታወቂያ /ግ/ጨ/ቁጥር/03/2018

የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ:-

  • ሎት 1 በካፋ ዞን ግብርና መምሪያ አማካይኝነት አበራ አካባቢ የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ እና
  • ሎት 2- በካፋ ዞን ባህል ቱ/ስፖርት – መምሪያ አማካይኝነት ቦንጋ ስቴዲየም አካባቢ የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
  • ሎት 3 በካፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አማካይኝነት በጊምቦ ወረዳ ዳካ ቀበሌ በህገ ወጥነት በካፋ ዞን ፖሊስ የተያዙ የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን ለመሸጥ
  • ሎት 4 በካፋ ሆነ ግብርና መምሪያ በኩል ለጊምቦ ወረዳ ህብረት ቀበሌ ቡቄ-ኮሻ ቡና ፣ ፍራፍሬ እና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኝ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶችን ለመግዛት ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት የቫት የቲን፣ ከገቢዎች ግብር ስለመከፈላቸው የተሰጠ ማስረጃ ከሊራንስ፣ እና የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ፎቶ ኮፒ እያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶከመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርበው በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት ካፋ ሆን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ ለሎት -1-፥ ለሎት 2 እና ለሎት 3- ለእያንዳንዳቸው ብር 300,000.00 /ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ እና ለሎት 4-ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/፡ በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ስም በማሠራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በየሎት በማከፋፈል እና የሎት ቁጥሩን ሠነዱ ላይ በመጻፍ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይቀናት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ/ ንብ/አስ/ ሥራ ሂደት በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ ይከፈታል። የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡ በመከፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደት አያስተጓጉልም:: 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር ነው::
  • ለሎት -1፣ ለሎት 2- እና ለሎት -3- አሸናፊ ድርጅት ጨረታውን ያሸነፈበትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ ከካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሚገለፀው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ ያሸነፋቸውን የደን ዛፎችን በራሱ ወጪ በማስጫን በ30 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች አሠሪው መ/ቤት ያዘጋጀውን የቴከኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁ ሁሉንም የሰው ሠራሽ ደን ዛፍ እንጂ/በተናጠል/የሚፈልጉትን መወዳደር ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
  • ገዢ በጨረታ ያሸነፈውን የደን ክልል ከተረከበ በኋላ እንዲቆረጥ የተፈቀደለትን የደን ክልል ያመረተውን ምርት የማስጠበቅ ኃላፊነት የራሱ ይሆናል።
  • ለተጫራቾች የጨረታ ማሽከበሪያ ያስያዙት CPO ጥሬ ገንዘብ እና ቼከ ተመላሽ የሚደረገው ያሸነፉትን ዛፎችን ሙሉ በሙሉ ማንሳታቸው ሲረጋገጥ መሆኑን ታውቆ በወቅቱ ካልተነሳ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት C.P.O ጥሬ ገንዘብ እና ቼከ የሚወረስ ይሆናል::

 

  • ሎት-4- አሸናፊው ድርጅት ውል የገባውን ግብዓቶችን በባለሙያ ጥራት ከተረጋገጠ በኋላ በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከፍያ ንብ/አስ/ር ንብረት ከፍል ገቢ ካደረገ በኋላ ከፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
  • ሎት4 የግብርና ግብዓት ማለት የአቡካዶ ፍሬ መስፈርቶችን በሙሉ ያሟላ ስለመሆኑ ከከልል ባለሥልጣን ወይም ከሚመለከታቸው ክፍል /ኳራንታይን /የብቃት ማረጋገጫ ያገኘ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 1826

በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender