Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline01 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-01 00:00:00
  • Categories Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት በቢያ ፎላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፤ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴሳ ዲስትሪክት ላይ የ"Grevillea robusta ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


                                              የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-06/2018

                                                        ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት በቢያ ፎላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፤ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴሳ ዲስትሪክት ላይ የ"Grevillea robusta ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስሁስተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጃሎ ሙክታር ሀዳስ ዲስትሪከት እና ምስራቅ ወለጋ ዲስትሪከት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም 

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና “IN number ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ጅማ ከተማ፤ ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት መቱ ከተማ፤ ምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት ጊምብ ከተማ እና ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡ 

  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 ተከታተይ ቀናት ይቆይል፡፡ 

  3. ጨረታው የምዘጋበት እና የምከፋትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡ 

  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ጽ/ ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO)ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 

  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል ማጠየቅ ይችላሉ፡፡

                                                                  የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

Save Tender