Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline04 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-04 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) ገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2018

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን 2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላል።

  1. የድርጅቱን ሂሳብ IFRS መሰረት ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የኦዲተርነት የሙያ ፈቃድ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር Tax Identification Number (TIN) ያለው።
  2. የዘመኑን ግብር ከፍሎ የሙያ እና የንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፡፡
  3. ተጫራቾች ወቅታዊ ብቃታቸውንና ሙያዊ ስነ-ምግባራቸው በተመለከተ ከፈቃድ ሰጪው አካል ከዋናው አዲት መስሪያ ቤት እና ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም ከሂሳብ አዋቂዎችና የግል አዲተሮች ማኅበር እንዲሁም ከዚህ በፊት ኦዲት ደረጋቸው የልማት ድርጅቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  4. የሂሣብ ምርመራው (አዲቱ) በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ መሆኑን አውቆ የሚሳተፍ
  5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት /ዳር በሚገኘው ኮርፖሬሽናችን ወይም አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅታችን ማስተባበሪያ /ቤት መልድ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ ላይ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍሎ ከድርጅቱ በመግዛት መጫረት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋቸውን (ሱን ጨምሮ) በጨረታ መመሪያው መሰረት በመሙላት የቴኒክ መወዳደሪያ ሰነድ የዋጋ መወዳደሪያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ማስያዣን 2 የተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያው ሰነድ የታሸገበትን ፖስታ የቴኒካል መወዳደሪያው ሰነድ ካለበት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ በተራ ቁጥር 5 በተገለጸው የሥራ ቀናት ውስጥ ባሕር ዳር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 107 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ከላይ በተገለጸው መሰረት ሰነዶቹን አዘጋጅቶና አሽጎ ያልቀረበ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  7. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ዓት በኮርፖሬሽኑ ቢሮ 1 ፎቅ ግዥ ፍል ቢሮ ቁጥር 107 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን 830 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ ቁጥር፡- 058-321-7806/09276055/ ባሕር ዳር

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender