ብራና ማተሚያ ድርጅት ተረፈ ምርት (ቁርጥራጭ) ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 001/2018
ብራና ማተሚያ ድርጅት ተረፈ ምርት (ቁርጥራጭ) ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር ውስጥ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት፣
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን ወረቀት ድርጅቱ መጋዘን ድረስ በመሄድ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዋጋቸውን በስም በታሸገ ፖስታ ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣ ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባይገኙ ጨረታው በወጣ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፣
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
አድራሻ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል
ስልክ ቁጥር፡- 011 442 64 80
ብራና ማተሚያ ድርጅት
