በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውልየጽህፈት መሳሪያዎች፣ህትመቶች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ፈርኒቸሮች፤የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒተሮች፣ ጄኔሬተሮች የመሳሰሉትና የመኪናና ሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪናና ሞተር ጎማ፣ ባትሪዎች፣የግንባታ ፣ የውሃ ዕቃዎችናየሠራተኞች የደንብ ልብስና
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውልየጽህፈት መሳሪያዎች፣ህትመቶች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ፈርኒቸሮች፤የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒተሮች፣ ጄኔሬተሮች የመሳሰሉትና የመኪናና ሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪናና ሞተር ጎማ፣ ባትሪዎች፣የግንባታ ፣ የውሃ ዕቃዎችናየሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎች፣የተለያዩ የደንና አትክልት ዘሮችን በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. በገንዘብ ሚ/ር የዕቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
1. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው።
3. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የዕቃውን ዝርዝር (SPECIFICATION) ዘወትር በሥራ ሰዓት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ መ/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ታሽጎ/በ8፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጠዩ የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
6. የጨረታው ማስከበሪያ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረ CPO ማቅረብ የሚችሉ።
7. አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎችን አብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድርስ በማምጣት ማስገባት አለበት።
8. የተሞላውን ዋጋ ሠርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ክልክል ነው።
9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው።
10. የተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር 09 13 29 97 65 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
