Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Engineering Corporation (የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን)
  • Address ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 118720722
  • Websitehttps://eec.com.et/
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፣ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ከፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል።


የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/01/2018

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፣ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ከፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከታች በተገለፀው አድራሻ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2018ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። በጨረታው ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ጥቅምት 27 ቀን 2018ዓ.ም በ4:30 ሰዓት ይከፈታል።

2. ከጨረታ ሰነድ ጋር የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፍኬት መያያዝ አለበት።

3. በጨረታው ቅድሚያ ከፍያ ለስድስት (6) ወር እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ከፍያ ለሚሰጡ ድርጅቶች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

4. የጨረታ አሸናፊዎች የኪራይ ውል መዋዋል የሚችሉት ለጨረታ ባስገቡት የንግድ ፈቃድ ስም ብቻ ነው::

5. በጨረታ ያሸነፉበትን ከፍል በምንም ዓይነት ለሌላ ወገን ስም ማዞርም ሆነ ተከራይቶ ማከራየት የማይቻል ሲሆን፤ ይህንን ለማድረግ የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ እና የኪራይ ውሉ እንደሚሰረዝ ለማሳሰብ እንወዳለን።

6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር1000237347262 ገቢ በማድረግ የባንከ ደረሰኝ ይዘው በመምጣት ወይም በአካል ቀርበው በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::

8. ይህ የጨረታ መጋበዣ ሰነድ የሚያካትታቸው ዋና የሚከራዩ ቦታዎች ዝርዝር እና የሚከራይ ቦታውን በካሬ የሚያሳይ ዲዛይን ይሆናል።

9. ይህ የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ታሳቢ የሚያደርገው በሀገር ውስጥ ለሚፈፀም የአገልግሎት ሽያጭ(የምከር አገልግሎትን አይጨምርም) የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይሆናል።

10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን(ኢኢ.ኮ.) ሕንጻ 1 አራተኛ ፎቅ፡ በኮርፖሬት አገልግሎቶች የግዥ ቡድን ቢሮ፣ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የእንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

ስልክ ቁጥር +251 116187446

አዲስ አበበ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

Save Tender