በኦሮሚያ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙከታር፣ጋረ ሙለታ፣ ጃርሶ ጉርሱም፣ እና ዲንዲን ዲስትርከት ላይ የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር OFWEDH/GU01/2018
በኦሮሚያ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙከታር፣ጋረ ሙለታ፣ ጃርሶ ጉርሱም፣ እና ዲንዲን ዲስትርከት ላይ የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም:-
1. የግንድላ እና የአጠና ፣የእንጨት መሰንጠቂያ ወይም ተዛማች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ("VAT””) ተመዝጋቢና "TIN number ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ጭሮ ከተማ ም/ሐርረጌ ዞን ውሃእና ኢነርጂ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ከሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታቲሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆይና ህደር 01/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጨቅላላ ዋጋ 5 % በማስላት ጭሮ ከተማ ውስጥ በሚገኙት ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
4. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0255512767/0255512239 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
