የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1.የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
2.የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3.የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንከ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ /በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየርላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
5.በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
6.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደርፋይናንስ /ኢ/ል/ ጽ/ቤት
