Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Engineering Corporation (የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን)
  • Address ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 118720722
  • Websitehttps://eec.com.et/
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ አድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፣ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ክፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል።


 

የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/01/2018

 

የኢትዮጵያ ንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴ ጎን ካለው የሜድሮ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ አድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፣ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከታች በተገለፀው አድራሻ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2018 .. ከቀኑ 400 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። በጨረታው ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ጥቅምት 27 ቀን 2018. 4:30 ሰዓት ይከፈታል።
  2. ከጨረታ ሰነድ ጋር የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፍኬት መያያዝ አለበት።
  3. በጨረታው ቅድሚያ ፍያ ለስድስት (6) ወር እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ፍያ ለሚሰጡ ድርጅቶች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
  4. የጨረታ አሸናፊዎች የኪራይ ውል መዋዋል የሚችሉት ለጨረታ ባስገቡት የንግድ ፈቃድ ስም ብቻ ነው።
  5. በጨረታ ያሸነፉበትን ክፍል በምንም ዓይነት ለሌላ ወገን ስም ማዞርም ሆነ ተከራይቶ ማከራየት የማይቻል ሲሆን ይህንን ለማድረግ የሚሞ ተጫራ ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ እና የኪራይ ውሉ እንደሚሰረዝ ለማሳሰብ እንወዳለን።
  6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000237347262 ገቢ በማድረግ የባን ደረሰኝ ይዘው በመምጣት ወይም በአካል ቀርበው በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  8. ይህ የጨረታ መጋበዣ ሰነድ የሚያካትታቸው ዋና የሚከራዩ ቦታዎች ዝርዝር እና የሚከራይ ቦታውን በካሬ የሚያሳይ ዲዛይን ይሆናል።
  9. ይህ የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ታሳቢ የሚያደገው በሀገር ውስጥ ለሚፈፀም የአገልግሎት ሽያጭ (የም አገልግሎትን አይጨምርም) የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይሆናል።
  10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን(ኢኢ..) ሕንጻ 1 አራተኛ ፎቅ፡ በኮርፖሬት አገልግሎቶች የግዥ ቡድን ቢሮ፣ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

ስልክ ቁጥር +251 116187446

 

አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender